ያግኙን
ያግኙን
ያግኙን
ያግኙን
Mim Akter, 16, happy to be in school. Photo: Ricci Coughlan/DfID
ጌጅ ፕሮግራም ቢሮ ኦቨርሲስ ደቨሎፐመንት ኢንስቲቱት 203 ብላክፌርስ መንገድ ለንደን ጣላቋ ብሪታንያ
የጌጅ ስብሰባዎችንና ጉዳዮችን ሲታደሙ ካሉት የትራንስፖረት አማራጮች ውስጥ መርጠው መጠቀም ይችላሉ፡፡
- ከሳዉዝዋርክ መናሀሪያ (Southwark tube station) ጎን የእዮቤልዮ መንገድ ላይ እንገኛለን፡፡
- ብላክፍሪያርስ መናሀሪያ (Blackfriars station) በርምጃ የሰባት ደቂቃ መንገድ ሲሆን ወደ ዋናው የባቡር መንገድ ለመሄድም ሆነ ለመምጣት ይረዳዎታል፡፡ በተጨማሪም ወደ ቴምስሊንክ (Thameslink) ከ ሴንት ፓንክራስ ኢንተርናሽናል (St Pancras International) ፣ ሳዉዝ ኢስት ትሬንስ (South East Trains) ፣ እና ወደተለያዩ የከተማው አየር መረፊያ መስመሮች ለመሄድ ያስችልዎታል፡፡
- ወተርሉ (Waterloo) እና ለንደን ብሪጅ አደባዌዮች (London Bridge stations) እያንዳንዳቸው ከ10-15 ደቂቃ የርምጃ ርቀት ላይ ይገኛሉ፡፡
ለበለጠ የጉዞ መረጃ፤ የለንደን ትራንስፖረት (Transport for London) ወይም ሀገራዊ የባቡር አገልግሎት መረጃዎችን (National Rail Enquiries) ይጠቀሙ፡፡