የጥናት ጥምረት አጋሮች
የጥናት ጥምረት አጋሮች
የጥናት ጥምረት አጋሮች
የጥናት ጥምረት አጋሮች
Learning Exchange, Nepal, 2017. Photo: GAGE
የጌጅ የጥናት ጥምረት በኦቨርሲስ ዴቨሎፕመንት ኢንስቲቱት (ኦዲአይ) (Overseas Development Institute (ODI)) ይመራል፡፡ የጥምርቱ አባላትም በአፍሪካ ፣ በመካከለኛው ምስራቅና ሰሜን አፍሪካ፣ በደቡብ ምስራቅ እስያ፣ በእንግሊዝና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ዋና ዋና የጥናት ተቋማትና በአለማቀፍ ደረጃ ከበሬታን ያገኙ በታዳጊዎችና ስርዓተ ፆታ ላይ የሚሰሩ መንግሰታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ናቸው፡፡