ስርዓተ ፆታና ታዳጊነት፤ አለማቀፋዊ ማስረጃ
ጌጅ በታዳጊዎች ላይ የሚያተኩር ትልቅ አለማቀፋዊ ጥናት ሲሆን የታዳጊዎችን አቅምና እድገት ለማጎልበት የሚረዱ መንገዶችን ለመረዳት በታዳጊ ሀገራት የሚገኙ 20,000 (ሀያ ሺ) ሴትና ወንድ ታዳጊዎችን በጥናቱ ይከታተላል ፡፡
ስርዓተ ፆታና ታዳጊነት፤ አለማቀፋዊ ማስረጃ
Here you can explore our latest insights and research as we shine a light on the needs of vulnerable adolescent refugees.
የታዳጊዎችን ስርዓተ ጾታዊ ልምድና የረጅም ጊዜ የተፅዕኖ ግምገማ ፕሮግራምን በመጠናዊና አይነታዊ የጥናት አይነቶች በጥምር በመስራት፣ ጌጅ የሴትና ወንድ ታዳጊዎችን በተለይም በሁለተኛው አስርት የእድሜ ክልል ዉስጥ ያሉ ታዳጊዎች ህይዎትን ሊያሻሽሉ የሚችሉ ስኬታማ የሆኑ ስትራቴጅዎች ምን እንደሆኑ ይፈትሻል፡፡